ለዶላር ግሽበት እኛ ጋር መፍትሔ አለ for sale & price in Ethiopia

Price : 6,650,000.00 ETB

Description

በአንድ ሳምንት ውስጥ በሚሊዮኖች ያትርፉ DMC ሪልእስቴት አሁን ባንክ ላይ እየተሸጠ ካለው ባነሰ ምንዛሬ ቤት እየሸጥን እንገኛለን። 65,000 ካሬ ላይ ያረፈ የባንክ ብድር የተመቻቸለት ️Aluminium form work Technology 24 ሰዓት እየተሰራ ያለ ቅድመ ክፍያ ከ 8% ጀምሮ 2 ከርሰ ምድር ውሀ standby generator ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ 4 የ ሰው ሊፍት እና 1 የ እቃ መጓጓዣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ከ 3 እስከ 6 ቤዝመንት 5 መዋኛ ገንዳ የ ልጆች እና የ አዋቂ የባስኬትቦል መጫወቻ ቤተ መፃህፍት (library) ጂም እና ስፓ የልጆች መጫወቻ ስፍራ አረንጓዴ ስፍራ ለ ማህበራዊ ጉዳይ የሚውል ሰፊ አዳራሽ ዘመናዊ ለ እርድ የሚሆን ቦታ ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ እንዲሁም የንግድ ሱቆች  ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለሳይት ጉብኝት በ092******* ይደውሉልን።