በመሀል 22ማዞሪያ apartment በኢትዮጵያ ብር ከጊፍት ሪል እስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 19,200,000.00 ETB

Description

ለዚህ ነው ቤት በዶላር አይግዙ የምንለው እና በብር ከእኛ ጋ ያገኛሉ ጊዜዉን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን በሀያሁለት (22),መርካቶ ,ሲኤምሲ,አትላስ። በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ከዘመን ዘመን እንደደመቁ እና እንዳማሩ የሚዘልቁ ቅንጡ አፓርትመንት ቤቶችን 10% ቅድመ ክፍያ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው። ለዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርዓት በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ አሁኑኑ ይደውሉ 090*******/098*******