DMC real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 106,000.00 ETB

Description

#ገንዘቦን_የሚታደጉበት_ሁነኛ_መፍትሔ
092******* #የነገው_አይታወቅም_እና_ዛሬ_ላይ_ይወስኑ
DMC ሪል እስቴት ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ እጅግ በጣም ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ እና የዋጋው ግሽፈቱ በማያሳስቦት አከፋፈል ስነ ስርአት ቤቶችን እና ሱቆችን በኢትዮጵያውያ ብር እየሸጠ ይገኛል
አሁን ለመግዛት ከወሰኑ የብልህ እርምጃን ተራምደዋል ፤ በተሻለ ጥራት እና ታማኝነት ከጎንዎ ሆነን ያለሙትን 'ወሳኝ ኢንቨስትመንት' ከዳር ልናደርስ እነሆ አለን ፤ ያግኙን፣ ያማክሩን !!
በለቡ መብራት ሀይል በመገንባት ላይ ያሉ ‍️‍️
ሊያመልጥዎ የማይገባ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ የተንጣለለ መንደር!!
10% ቅድመ ክፍያ ለውስን ቤቶች ብቻ‼️
 
️ 56.6 ካሬ ስቱዲዮ(studio)
️69 ,77.7እና 85.6 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
️ 99, 123.3, 126.1 እና 133 ባለ ሁለት መኝታ
 
️139,150.5 ,&154 ባለ ሶስት መኝታ
️177 እና 190 ባለ አራት መኝታ
''ብልህ ሰው ዛሬን ዛሬ ይጠቀማል መልካም እድል!"
‍ለበለጠ መረጃ ወይም የቢሮ ቀጠሮ ለመያዝ