beatstudio headset for sale & price in Ethiopia

Price : 1,300.00 ETB

Description

#BEAT Studio Bluetooth Headset እርሶ አካላዊ እንቅስቃሴ ሊያደርጉ ማልደዉ ወፍ ሳይንጫጫ በአጭር ታጥቀዉ ከሰፈራ እስከ ፈጬ ዱብ ዱብ ሊሉ ነዉ ካሎሪን ሊያቃጥሉ ጤናዎትን ሊጠብቁ ሳይንስ እንዲ ይላል በሙዚቃ የታጀበ ኤሮቢክስ effective ነዉ። እርሶ ለሶምሶማዉ commitment ይኖሮት እንጂ እኛ የእርሶ ደስታ አዶከብሬ የሚያስጨፍረን ጥሩ ድምፅ የሚያወጣ flexible ለረጅም ጊዜ ኮርቶዉ የሚጠቀሙበት ከፈለጉም አንጀባ የሚያደርጉበት headset እኛ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ስንመጣ በደስታ ነዉ የኛን headset ምን ልዩ ያደርገዋል? 24+ hour battery ቆይጣ audio clarity pure self call cancelelation plus acceptance key ያለዉ ይህን እኛ የያዝነዉን product አሰፋ ፓዎል እና ጀስቲን ጋትሊን እንደተጠቀሙት Forbes ገልጿል ለመሸመት አማራጭ ስልኮች +25******* +25*******