ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆይ ትልቅ ዕድልከአያት ሪል እስቴት 85% በላይ የተጠናቀቁ እንዲሁም አዲስ የሚጀምሩ አፓርታማዎችን በመግዛት ተጠቃሚ ይሁ for sale & price in Ethiopia

Price : 5,757,910.00 ETB

Description

AYAT REAL ESTATE: "ብዙ አክሲዮን ብገዛ ኖሮ" ‼️ የሁሉም ባለአክሲዮኖቻችን ንግግር ነው አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.3% ትርፍ ሲያተርፍ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦      ️ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት      ️ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት      ️ የሆቴል እና ቱሪዝም  ኢንቨስትመንት      ️ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ      ️ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና      ️ የሲሚንቶ ማምረቻ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር ከፍተኛ የ 20 ሚሊዮን ብር 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ በጊዜ ባለቤት ይሁኑ ፣ የብዙ ትርፍ ተካፋይም ይሁኑ ለበለጠ መረጃ ፦ በ 091*******  ይደውሉ     በካሬ 79,971 ብር ጀምሮ ከአያት ሪል ስቴት  በማይታመን አጋጣሚ የቤት ባለቤት ይሁኑ   ከ1 እስከ 4 መኝታ አፓርታማዎች    ከአያት  ቤት መግዛት አሁን ነው ።   ለምን ቢባል 1. ዘመናዊ  ቤቶችን በቅናሽ ዋጋ 2. በ8% አነስተኛ ቅድመ ክፍያ                  ባለ 1 መኝታ                  ባለ 2 መኝታ                  ባለ 3 መኝታ                  ባለ 4 መኝታ በተጨማሪ በሲኤምሲ የሚገኘው ትልቁ ሞላችን አያት ግራንድ ሞል ከ24 ካሬ ጀምሮ የንግድ ሱቅ በታላቅ ቅናሽ በሽያጭ ላይ እንገኛለን። እንዲሁም የስምንት ትርፋማ ድርጀቶች የአክስዮን ሽያጭ ላይ