mini electric steam iron with spray electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 1,400.00 ETB

  • Posted
    3 months ago

Description

Mini Electric Steam Iron With Spray በማንኛውም ቦታ ላይ ሸሚዝ፣ ሱፍ ልብስ፣ ሱሪ፣ የሴት ልብሶችን እና ሌሎች ልብሶችን ፣ በምቾት የሚተኩስ ለአጠቃቀም ቀላል፣ ጊዜ ቆጣቢና ለአያያዝ አመቺ እናቶች፣ አረጋዉያን፣ እንዲሁም ልጆች ለመጠቀም ቀላል እና ፈጣን መንገድ። በመቀመጥ ፣ በመቆም በተጨማሪም በሚጓዙበት ጊዜ ልብስን ለመተኮስ በጣም ምቹ መሞቂያው ከሴራሚክ የተሰራ ስለሆነ ልብስን የማይጎዳ፣ ልብስ የማይዝና የማያጨማድድ የውሃ ማጠራቀሚያ የለውና ውሃዉን በመርጨት ልብሶ በሙቀት እንዳይጎዳ የሚከላከል ልብሶን ለመንከባከብ እና ጥሩ ልብስ ለብሰዉ ለመሄድ ትክክለኛ ምርጫ Compact Specifications: ⭕Rated Voltage: 220V ⭕Water Tank Capacity: 100ml ⭕Rated Power: 30W ዋጋ፦ 1400 ብር ውስን ፍሬ ነው ያለን/ Limited Stock       አድራሻ፣ መገናኛ ሲሳይ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ 1-010ቁ!(ከዘፍነሽ ወረድ ሲሉ ግሬስ ሞል አጠገብ፣ መሶብ ሀበሻ ሆቴል ፊትለፊት)       የዴሊቨሪ ጨምረው ያሉበት እናደርሳለን።