magic cane(ዘመናዊ ከዘራ) in Ethiopia

Price : 2,200.00 ETB

  • Posted
    1 month ago

Description

Magic Cane  [ዘመናዊ ከዘራ] 092******* / 099******* በእድሜ መግፋት ሆነ በጀርባ ህመም ከዘራ ምትጠቀሙ ከሆነ Magic Cane (ዘመናዊ ከዘራ )ይዘን መተናል ጭቃም ሆነ ሴራሚክ ላይ ስትራመዱ ቆንጥጦ የሚይዝ flash light የተገጠመለት ስለሆነ ለጨለማ የሚጠቅም ጠንካራ ና ክብደትን መቋቋም የሚችል በሚመቻቹሁ ቁመት ልክ ማሳጠርና ማርዘም የሚያስችል በማትጠቀሙበት ግዜ አጣጥፎ በቀላሉ ይዛችሁት ምትንቀሳቀሱ          ዋጋ ~~ 2200 ብር ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL እንልካለን