Heino Teko Gp-12 conbo set for sale & price in Ethiopia

Price : 5,000.00 ETB

Description

⭐️HainoTeko Gp-12  combo set ስማርት ሰአት፣ መነፀር እና  የጆሮ  ማዳመጫ   በአንድ ላይ የያዘ   ስማርት ሰአት፣ መነፀር እና  የጆሮ  ማዳመጫ  በአንድ ላይ የያዘ  ⌚️አዲስ የ2023 ዘመናዊ ስማርት ሰአት⌚️ ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት ፤ ሙዚቃ ለማስማት እና ድምጽ መቅዳት የሚችል የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል ‍️‍️ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት ‍️የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል. የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል.. ወዘተ የድምፅ ጥራቱ አስገራሚ Android & IOS ላይ የሚሰራ   5,000 ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን ️ 092*******/ 099*******