victor Luxury Door for sale and price in Ethiopia

Price : 16,000.00 ETB

Description

VICTOR DOORS
+251****** Show phone

  ️ የምናመርታቸው የበር አይነቶች

የእንጨት መልክ ያላቸው  በእጅ ሲንኳኩም ሆነ ሲመቱ  የእንጨት ድምፅ ያላቸው ስሪታቸው ብረት የሆኑ የውስጥ ለውስጥ እና የውጪ በሮችን እናመርታለን ።

የማይዝጉ (Water proof) እርጥበት ሆነ ፈሳሽ ነገሮች የማያበላሹት Galvanized ከሆነ Sheet metal የተመረቱ የማይዝጉ ።

ለሁለት ሰአታት ያክል ሙቀት እና እሳት አደጋን መቋቋም የሚችሉ
( Heat resistant ) በሮች ። 

ዙሪያቸውን ጎሚኒ (Rubber Sill ) የተገጠመላቸው በመሆኑ ድምፅ የማያስተጋቡ (Sound proof ) , ነፍሳት እና ተባዮችን በቀላሉ የማያሳልፉ ናቸው ።

ወደውጪ ማሳያ ሌንስ(Lens ) ያላቸው።

ከስድስት እስከ አስር ቦታ በሶስቱም አቅጣጫ ልክ እንደመጋዘን በሮች መቆለፍ የሚያስችላቸውን ቁልፍ
()  የተገጠመላቸው ።

በሮቻችን ከብረት በመሰራታቸው በጣም ጠንካራና በቀላሉ ለአደጋም ሆነ ለደህንነት አደጋ የማያጋልጡ ናቸው ።

ከ 20 በላይ አማራጭ Design
ከ 15 በላይ የቀለም ምርጫዎች አሉን።

የምናመርታቸው በሮች:
ለመኖሪያ ቤት ለውስጥ ለውጥ ክፍሎች እና ዋና መግቢያ በሮች።
ለAppartment
ለHotel
ለ Condominium 40/60 የሚሆኑ በሮች
የእሳት አደጋ(Fire Scape )በሮች
የHospital በሮች
ለ ቢሮ የሚሆኑ በሮች
ለባንክ መሆን የሚችሉ Security በሮች

️ 0917****** Show phone
0901****** Show phone Tigistu
ለተለያዩ የdesign እና የቀለም አማራጮች ለማየት ከስር ያለውን telegram link ይጫኑ
https://... Show full contact
Show Contact