Green Tea አረንጓዴ ሻይ * ለፔሬድ ቁርጠት ፍቱን መፍትሄ * for sale & price in Ethiopia

Price : 1,000.00 ETB Negotiable

  • Posted
    3 months ago

Description

Green Tea አረንጓዴ ሻይ

* ለፔሬድ ቁርጠት ፍቱን መፍትሄ *

አረንጓዴ ሻይ L-theanine (ኤል-ቴአኒን)የተባለ ንጥረ ነገር ውህድ በውስጡ የያዘ ሲሆን ይህም በወር አበባ ወቅት ዘና እንድንል እና የሆድ ቁርጠት ህመምን ለማስታገስ ይረዳል።

አረንጓዴ ሻይ:-

️የደም ፍሰትን ለመቆጣጠር፣

️የብረትን መጠን ለመቆጣጠር እና

️በወር አበባ ጊዜያት የሂሞግሎቢንን መጠን ለመጠበቅ ይረዳል።

️አረንጓዴ ሻይ ዝቅተኛ የካፌይን ይዘት ስላለው እብጠቶችን መመረት ይከላከላል።

አረንጓዴ ሻይ በወር አበባ ወቅት ስሜትን ለማሻሻል ይረዳል::

አዘገጃጀት:-

በሙቅ ውሃ ውስጥ ጨምሮ ከ 5 እስከ 10 ደቂቃዎች መጠበቅ,

ከዚያም ማጣራት, ሳይቀዘቅዝ መጠጣት::

️አንዱን እሽግ ሻይ በቀን ከ 2 እስከ 3 ጊዜ ሊጠጡት ይችላሉ.

  ለማዘዝ ️ 0913****** Show Contact

ዋጋ 10 ፍሬ በ 1,000 ብር ብቻ

️ 0913****** Show Contact

free delivery

Related Listings

Irish Spring soap 1
Irish Spring soap
400 ETB
12 hours fresh deodorant soap with FLAXSEED oil  from USA...
Addis Ababa