Chamomile Tea የካሞሜል ሻይ * ለፔሬድ ህመም ፍቱን መፍትሄ * for sale & price in Ethiopia

Price : 1,000.00 ETB Negotiable

  • Posted
    1 month ago

Description

Chamomile Tea የካሞሜል ሻይ
* ለፔሬድ ህመም ፍቱን መፍትሄ *
 
የካሞሜል ሻይ በወር አበባ ጊዜ ህመምን ለማስታገስ, ድካምን ለመቀነስ እና የሰውነት መቆጣትን ለመከላከል ይረዳል::
 
በዋንኛነትም የካሞሜል ሻይ በአፒጂኒን (Apigenin) የበለጸገ እንደመሆኑ እንቅልፍ ማጣትን ለመቀነስ እና የእንቅልፍን ፍላጎት በመጨመር ጥሩ የዕረፍት ጊዜ እንዲኖረን የሚያግዝ ብቸኛው ተፈጥሮዊ የአበባ ሻይ ቅጠል ነው::
 
ይህም ለወር አበባ ችግር አስተዋጽኦ ያደርጋል
 
አዘገጃጀት:-
አበቦቹን በሙቅ ውሃ ውስጥ ጨምሮ ከ 5 እስከ 10 ደቂቃዎች መጠበቅ,
ከዚያም ማጣራት, ማቀዘቅዝ እና መጠጣት::
ይህንን ሻይ በቀን ከ 2 እስከ 3 ጊዜ ሊጠጡት ይችላሉ.
 
ለማዘዝ ️ 091*******
 
ዋጋ 10 ፍሬ በ 1,000 ብር ብቻ
 
️ 091*******
 
free delivery