Simple Wardrobeዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን for sale and price in Ethiopia

Price : 4,250.00 ETB

  • Posted
    3 weeks ago
  • Condition
    New

Description

️Simple Wardrobe ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች ቀላል ክብደት ያለው ባለ ዚፕ የሸራ ልብስ ያለው ፍሬሞቹ የብረት ቱቦዎች የሆኑ መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ካርቦኔትድ ፕላስቲኮች የሆኑ ለቤትዎ ውበት የሚሠጥ ቦታ የማይዝ ሲሆን ቁመት 175 ሳ.ሜ የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ ወርድ 45 ሳ.ሜ