ልዩ ቅናሽ for sale & price in Ethiopia

Price : 79,971.00 ETB

Description

ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል እስቴት 79,971 ብር በካሬ    በኮንዶሚኒየም ዋጋ የዶላር መጨመር እንዳያሳስብዎት በኢትዮጵያ ብር ይዋዋሉ  ቅድመ ክፍያ - (8%)ብቻ ቦታዎች ሲኤምሲ ፀሃይ ሪልስቴት አጠገብ, ወሰን መብራቱ ፊትለፊት, አያት ዞን 2 እና አያት ዞን 3 (ለሚኩራ) የሚገኙ አዲስ ሳይቶቻችንን  ለሽያጭ አቅርበናል!! የካሬ አማራጮች 60,70,80,90,100,130, እና 150 ካሬ - ከባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ እንዲሁም "ስምንት(8)" እህት ኩባንያዎችን ያካተተዉ  እና 51.38% አመታዊ ትርፍ ያከፋፈለዉ አያት "አክሲዮን"በመሸጥ ላይ ነዉ በ2015 ዓ.ም የ10,000,000 ብር አክሲዮን የነበራቸዉ ባለ አክሲዮኖች 5,138,000 ሺህ ብር አትርፈዋል። ለበለጠ መረጃ... ️09 *******