Apartment&Houses for sale & price in Ethiopia

Price : 8,000,000.00 ETB Negotiable

Description

ጊፍት ሪል ስቴት, ለገሀር በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የጊፍት ሪል ስቴት አራተኛው መንደር ወይንም ስምንተኛው ሳይታችን በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር መንደር፤ ዘመናዊ፣ ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትማዎች ሽያጭ ተጀመረ. ከ1-3 መኝታ ከ65-163ካሬ በ10% ቅድመ ክፍያ በኢትዮጵያ ብር ይህ ዘመናዊ መንደራችን በውስጡ የጋራ መገልገያዎች ️ የመዋኛ ገንዳ ️የልጅ መጫወቻ ሜዳ ️ ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ ሜዳ ️ትምህርት ቤት እና  የህክምና ተቋም ️የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ (ጣቢያ) ️ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ ️GYM፣የውበት ሳሎን፣ስፓ ️በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ️የሩሱ የሆነ ቢዝነስ ሴንተር ጊፍት ሪል እስቴት "ማህበረሰብን እንገነባለን" ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት በ 095******* ይደውሉ