PROJECTOR --አዲስ ዕቃ|HY300 television for sale & price in Ethiopia

Price : 15,500.00 ETB Fixed

Description

PROJECTOR - አዲስ ዕቃ | HY300 •HDMI ስለሚቀበል ከሪሲቨር እና ከDSTV DECODER ጋር መገናኘት ይችላል! •ANDROID 11.0 ስለሆነ ከWIFI ጋር Connect Youtube,Yacin TV,ETV PRO እና ሌሎች የAndroid App መጠቀም እንችላለን! •USB Flash ስለሚቀበል በFlash ምስሎችን እና ፎቶ እንዲሁም Audio ማጫወት እንችላለን! •ከ40 እስከ 120 Inch ስለሚሰፋ እንዲሁም በRemote ZOOM አድርገን እና አጥብበን ማየት እንችላለን! •በግድግዳ እና በኮርኒስ ማየት እና መጠቀም እንችላለን! •ለአያያዝ እና ለአጠቃቀም አመቺ ነው! •የራሱ Remote,Socket እና HDMI CABLE አብሮት ይመጠል!   092*******   099******* ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን