doors for sale & price in Ethiopia

Contact seller for price

  • Posted
    1 month ago

Description

LUXURY DOORS COLLECTION
ሙሉ በሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው የካርበን ፋይበር በሮች

TURKE STANDARD DOORS
ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎችና አፓርትመንቶች
ለሆስፒታሎች እና ቢሮዎች
ለኮንዶሚኒየም

ለውስጥ ክፍሎች እጅግ ዘመናዊ በሮችን እናቀርባለን

Two years guaranty

Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ ሲሆኑ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

የምንጠቀመው የቀለም ቅብ እና አሰራር አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Carbon fiber glass) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበትና ጥነ‍እካሬን እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

በ15 ቀን አምርተን በመጨረስ እናስረክቦታለን።

ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው።

በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን

በተጨማሪ የምናመርታቸው
       5 Star Elevator Manufacturing
       Solar Panel
       Lithium ion battery
       Hybrid inverter
       Solar pumps  and Solar lights
      

ከመምጣትዎ በፊት ከታች በተጠቀሱት ቁጥሮች ደውለው ቀጠሮ ያሲዙ

ለበለጠ መረጃ: 
+251****** Show phone
Show Contact

Related Listings