Clothes Hanger Rack Washing Machine & Dryer for sale & price in Ethiopia

Price : 4,300.00 ETB

  • Posted
    2 weeks ago
  • Condition
    New

Description

️ Clothes Hanger Rack High Quality የልብስ ማስጫ በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተስማሚ የሆነ ለበጋ: ለክረምት የሚሆን የልብስ ማስጫ ለኮንዶሚኒየም እና ለ አፓርታማ ተመራጭ ጠባብ ቤት ላለው ሰው ገላጋይ እቃ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በቀላሉ የሚተጣጠፍ ህይወትዎን ቀለል የሚያረግ ማስጫ ቦታ የማይዝ ለጠባብ ቦታ የሚሆን የተለያዮ ልብሶችን ለማስጣት የሚጠቅም Material: Powder coated tube PP plastic