Amibara property for sale & price in Ethiopia

Price : 7,700,000.00 ETB

Description

እኳን ለ2017 ዓ/ም ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳዓችሁ!!በአዲስ አመት አዲስ እድል ይዘን እየጠበቅነወት ነው እድለወን ይጠቀሙበት!! በኢትዮጵያ ብር Compound apartment መግዛት ይፈልጋል??እግዲዓውስ በመሀል ከተማ በመዲናችን ዋና እብርት ላይ የሚገኘው (Amibara property plc) ምቹና ውብ በሆነው ከፍሬንድሺፕ ፓርክ አጠገብ  ቅንጡ አፓርትመንቶችን ካለምንም ዋጋ ጭማሬ ከፍለው እሚጨርሱበትን እድል ከአሚባራ ሪልስቴት  ያገኛሉ። 35,751ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡ ግንባታው  በፍጥነት  እየተሰራ ያለ ባለ አንድ 70 ካሬ እስከ 101ካሬወች ባለ ሁለት መኝታ     105 ካሬወች ጀምሮ እስከ 163ካሬ ባለ ባሦስት መኝታ      150 ካሬወች እስክ 187 ካሬ ባለ አራት መኝታ      211ካሬ እሰከ 267ካሬ እዲሁም penthouse      424ካሬ - 494ካሬ     Douplex G+1villaAppt      646 ካሬ እስከ  662ካሬ አጠቃላይ ዋጋቸው በ7.7 ሚሌን እሚዓልቁ ቤቶች አሉን በ10% ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቀሪውን ቀስብለው እሚከፍልበት እዲሁም የንግድ ሱቆችም ከ33 ካሬወች ጀምሮ እርስዎ በፈለጉት የካሬ አማራጭ ማግኘት ይችላሉ።ልብ ይበሉ ይህ ምንም አይነት የዋጋ እስካሌሽን የለውም!! •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ። +25*******