አያት ፈረስ ቤት for sale & price in Ethiopia

Price : 88,000.00 ETB

Description

በአያት ፈረስ ቤት ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ ሳናጠናቅቅ መግዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን አፓርታማው 2B+ G+16 ነው ባለ 2 መኝታ  እና ባለ 3 መኝታ አሉት ️የአፓርታማዎቹ የካሬ ዋጋ 88,000 አፓርታማው የሚያካትታቸው ℹ️ 2 ዘመናዊ ሊፍት( አሳንሰር) ℹ️የውሃ ማጠራቀሚያ ℹ️ የውሃ መግፊያ ℹ️ በቂ ፓርኪንግ ℹ️ የቆሻሻ ማስወገጃ ℹ️ Standby ጀነሬተር ℹ️ ቴራስ የግንባታ ስራውን ሙሉ በሙሉ አጠቃሎ ለማስረከብ የተቀመጠለት የጊዜ ገደብ 24 ወራት ብቻ ነው። ️ሳይት ለመጎበኘት እና ቀጠሮ ለማስያዝ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ ️ 09-*******   ይደውሉልን ።