apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 180,000.00 ETB

Description

ፕላቲንየም ሪልእስቴት ቦሌ ማተሚያ በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ የወጣ አፓርታማ 091******* ውድ ደንበኞቻችን በግንባታ ላይ ያለ እና ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርታማ በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አውጥተናል። ባለ3 መኝታ እና ባለ2 መኝታ 100ካሬ - 300 ካሬ አፓርታማው የሚያካትታቸው 4Bአፓርታማ 1736 ካሬ ላይ እየተገነባ ያለ 4 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ የግል የመኪና ማቆሚያ ለእያንዳንዱ ቤት በወለል 4 ቤቶች 4 አሳንሮች የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች የከርሰ ምድር ውሃ የደህንነት ካሜራ በየወለሉ ሰፊ የጋራ ቴራስ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ክፍል ሁሉም የራሳቸው መታጠቢያ ቤት የላቸው ቀሪ ክፍያ በ30 ወራት ጊዜ ዉስጥ በ5 ዙር ክፍያ ከወለድ ነጻ የሚከፈል ግንባታ ላይ እያለ መልሶ በመሸጥ ማትረፍ የሚችሉበትን የኢንቨስትመንት አማራጭ አመቻችተና