home sales for sale & price in Ethiopia

Price : 136,000.00 ETB

Description

በመሀል ከተማ ለገሃር !!! በ84 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈው ውብ መንደር በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ ቀረበ!!! ሙሉ ለሙሉ በኢትዮጵያ ብር ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!! በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት  አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው። ️️️ገንዘቦን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት። በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል !!! ለዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች  በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸዉ ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ 091*******