Gps Tracker [ የመኪና ጉዞ መከታትያ ] in Ethiopia

Price : 8,500.00 ETB

  • Posted
    1 month ago

Description

GPS Tracker [ የመኪና ጉዞ መከታትያ ] 098******* መኪናየ ጠፋብኝ,የትስ ነዉ ያለዉ?, ሌባ ይወስድብኝ ይሆን ብለዉ እንዳይጨነቁ የGps ሁሉ ንጉስ የሆነዉን DA GPS Tracker ይዘን መተናል ። water proof GPS tracker የሆነ መኪና ዉስጥ ላሉ ሰዎች በ microphone  መናገር የሚያስችል system ያለዉ በአደጋ ግዜ የsos መልዕክት የሚልክ የመኪናቸን በር በሚከፈትበት ግዜ alarm ና የአሳዉቁኝ መልዕክት ያለዉ ቢሰረቅ እንኳን fuel cut off (ነዳጅ ማቆሚያ) system ያለዉ 4G network system ስለሚጠቀም መኪናዉ ያለበት exact ቦታ በፍጥነት የሚያሳዉቀን ለride ሹፌሮች እረፍት የሚሰጥ ,ለቤት መኪና ,ለጭነት ,ለሞተር ...ለሁሉም ተስማሚ   ዋጋ፦ 8500  ብር Additionally Free delivery  አሁኑኑ ይደውሉልን ያሉበት በነፃ እናቀርባለን   ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ             https://t.me/nisronlinemarket