Mini hearing aid (ማዳመጫ መርጃ ባለ1 ጆሮ  ) in Ethiopia

Price : 5,500.00 ETB

  • Posted
    1 month ago

Description

Mini hearing aid (ማዳመጫ መርጃ ባለ1 ጆሮ  ) 098******* በጥያቄያቹህ መሰረት በሳይዙ አነስተኛ የሆነ ሂሪንግ ኤይድ (የማዳመጫ መርጃ) አስመጥተናል።በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው ተጨማሪ የማዳመጫ መሳሪያ ይዘንላቹ ቀርበናል የጆሮ የመስማት አቅም ማነስ ድምፅን ከሩቅ ለመስማት እንዳነቸገር Mini HEARING AID ዘመናዊ chip ያለዉ , የመስማታቸዉ አቅም በጣም ለቀነሰባቸዉ የሚሆን ለአደራረግ,ለአጠቃቀም ቀለል ያለ ባለ አንድ  ጆሮ ለሚፈልጎ ማድረግ የሚችሉት ቻርጅ ተደርጎ ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ እራሱ ላይ ፓወር ባንክ ያለው በልዮ ዲዛን የቀረበ          ዋጋ - 5500 ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን, ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL እንልካለን ። join @nisronlinemarket