Apartment and House for sale price in Ethiopia

Price : 391,198.00 USD

Description

ጊፍት ሪል እስቴት የአፓርታማ  አማራጮች በቅናሽ   እጅግ ውብ እና ዘመናዊ የሆነ ቅንጡ አፓርታማ በ ቦሌ አትላስ ባለ3 መኝታ -216ካሬ ##ቅድመ ክፍያ ከ8% ጀምሮ በዶላር ይህ ዘመናዊ መንደራችን በውስጡ የመዋኛ ገንዳ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ (ጣቢያ) ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ GYM፣የውበት ሳሎን፣ስፓ በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ የሩሱ የሆነ ቢዝነስ ሴንተር ከርሰ ምድር ውሃ የወጣላቸው ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ አሳንሰር የተገጠመላቸው ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጄኔነተር ጊፍት ሪል እስቴት "ማህበረሰብን እንገነባለን" ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ እና ሳይት ጉብኝት በ 095******* ይደውሉ