apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 25,000,000.00 ETB

Description

City View luxury Apartments Bole, Main Road. Mega ቦሌ ሜጋ 90% የተጠናቀቀ አፓርትመንት ውድ ደንበኞቻችን ቦሌ ሜጋ የሺ ህንፃ አካባቢ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶችን የያዘ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል። Apartment size , only limited stock available 145, 168, 177, 201, 216, 220, 297 msq choices አፓርታማው የሚያካትታቸው 🧐Sound and light protection system 🧐Quality material where you can see sample house 🧐High End luxury Hotels Standard 🧐High ROI and Rental Valuation 🧐Title Deed in Hand ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው በወለል 3/4 ቤት ብቻ (2 Buildings) 4 ዘመናዊ ሊፍቶች ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ የ24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪን እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ከነመታጠቢያው ያካተተ ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ (ሰገነት)