apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 180,000.00 ETB

Description

የቦሌ ድምቀት - "ለብልሆች በብልሆች የተሠራ" ታላቅ ቅናሽ 180,000 ብር በካሬ ቦሌ ሜጋ, 5 Star ሆቴል ስታንዳርድ ሀሉም ዘመናዊ ነገሮች የተሟሉለት ዘናጭ አፓርትመንት። ️በራዲሰን ብሉ ሆቴል ስታንዳርድ የተሠራ️ በ30% ቅድመ ክፍያ / 50% ከባንክ ጋር 145 ካሬ = 2 መኝታ 169 ካሬ = 2 መኝታ 177 ካሬ = 3 መኝታ 200 ካሬ = 3 መኝታ 216 ካሬ = 3 መኝታ 220 ካሬ = 3 መኝታ 298 ካሬ = 3 መኝታ ️ እያንዳንዱ ክፍል ሁለት ኪችን ያለው Modern & Traditional የሠራተኛ ክፍል ከመታጠቢያ ጋር ስቶር እና ላውንደሪን ያካተተ ዋና እና ዘመናዊ ጂም ያካተተ ይቅደሙ - ጥቂት ቤቶች ይቀሩናል #ለበለጠ_መረጃ: ️ 091*******