apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000,000.00 ETB

Description

ቦሌ ሜጋ 100% የተጠናቀቀ አፓርትመንት 091******* ውድ ደንበኞቻችን ቦሌ ሜጋ የሺ ህንፃ አካባቢ ባለ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶችን የያዘ አፓርታማ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል። የማስታወቂያ ዋጋ ለመጀመሪያዎቹ 5 ቤቶች አፓርታማው የሚያካትታቸው ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው በወለል 3 ቤት ብቻ 1 ዘመናዊ ሊፍቶች ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተር የከርሰ ምድር ውሃ የተቆፈረለት እንዲሁም የውሃ ታንከሮች ያሉት ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ በየወለሉ የ24 የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ እያንዳንዱ ቤት ስቶርና ላውንደሪን እንዲሁም የሰራተኛ መኝታን ከነመታጠቢያው ያካተተ ለእያንዳንዱ ቤት የአየር መቆጣጠርያ ዘዴ የተገጠመለት የእንግዳ መቀበያ እና የኢንተርኮም ሲስተም ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ (ሰገነት) 091*******