2 bedroom apartment at Hana Mariam / ባለ 2 መኝታ ከ 70 ካሬ ጀምሮ for rent price in Ethiopia

Share this with your friends

Price : 2,295,690.00 ETB Fixed

Description

🔥🔥🔥🔥ሸህዳን ሪል እስቴት 💥ለመኖሪያ ምቹ በሆነው ነፋሻማ  ቦታ እንዲሁም ኪስዎን በማይጎዳ ዋጋ  ቅንጡ አፓርታማ ለሽያጭ ስናቀርብሎት በደስታ ነው!!! ሺዳን ሪል እስቴት  የ ናሰው ኮንስትራክሽን እህት ኩንያ ከዚህ ቀደም በከተማች ጀሞ ሚካኤል አካባቢና የተለያዩ ቦታዎች ቪላ እና አፓርታማ ቤቶችን ሰርቶ ማስረከቡ የሚታዎቅ ሲሆን አሁን ደግሞ ለየት ባለ አቀራረብ በሃና ማርያም ቀለበት መንገድ ላይ በጥሩ የግንባታ ደረጃ ላይ  ያሉ  ዘመናዊ አፓርታማዎችን ለእናንተ ሲያቀርብ በደስታ ነው ። 🔆🔆🔆ቅድመ ክፍያ ከብር 475,960 ብር ጀምሮ  ቀሪውን በረጂምና በምቹ የአከፋፈል ስርአት ከፍለው የአፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ 💥💥💥 እኛን ሳይጎበኙ አይወስኑ ➢ቤቶቻችን   ◈◈ በወለል 4 አባወራ ብቻ      ◈ዘመናዊ እና ምቹ  የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች      ◈ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት      ◈በቂ የሆነ የመኪና ማቆሚያ እና መናፈሻ ያላቸው      ◈ነፋሻማና ለመኖር ምቹ ቦታ የያዙ      ◈ለኢንቨስትመንት ፍለጎቶዎ በአጭር ጊዜ ትርፋማ የሚየደርጉ       ◈ምቹና ዘመናዊ አሳንሰር የሚገጠምላቸው ◈  ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር ያሟሉ        ◈ ለውሃ  አቅርቦት በቂ የሆነ ታንከር  ይዘዋል ➪➪➪➪አፓርትመንት ባለ 2 መኝታ 70.42m2 እና 73m2  ባለ 3 መኝታ  107m2 እስከ 110m2  🔉🔉🔉ልብ ይበሉ ለጋራ ቦታ(common area) የሚከፍሉት ብር የለም ንፁህ የተጣራ ንብረት ላይ ገንዘብዎን ያውሉ ➪➪➪ ባለ 3 መኝታ ቤቶች ተጨማሪ ሰራተኛ ክፍል አላቸው

Additional Details

  • Posted: 4 months ago
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 3rd
  • Area (Sqm) : 70
  • Site (Location) : ሀና ማርያም
  • Bathrooms : 2

Contact Seller

Ads