Automatic Camping Tent️ የመስክ ድንኳን for sale & price in Ethiopia

Price : 9,000.00 ETB

  • Posted
    3 weeks ago
  • Condition
    New

Description

Automatic Camping Tent ️ የመስክ ድንኳን ️ ለ picnic, hiking, adventure and Beach አፍቃሪዎች የሚያስፈልግ ️ ውሃ አያስገባም፤ 360° አየር ማስገቢያ ያለው ️ ባለ ወንፊት መስኮትና በር ስላለው ከቢንቢ እና ከበራሪ ነፍሳት ንክሻ ነፃ ነዎት ️ የራሱ ሻንጣ ያለው ️ከ2- 3 ሰው ይይዛል ️ ውስጡ 2ሜትር× 2 ሜትር ስፋት ሲኖረው የውጭ ቁመቱ  1.35 ሜትር ️ በቀላሉ አንድ ሰው እንደ ጥላ ይዘረጋዋል ያጥፈዋል