Complete Body Massager️ የሰውነት መታሺያ for sale & price in Ethiopia

Price : 4,200.00 ETB

  • Posted
    2 weeks ago
  • Condition
    New

Description

Complete Body Massager ️ የሰውነት መታሺያ ️ ሁለት መለዋወጫ ያለው ️ ለሁሉም የሰውነት ክፍሎች የሚሆን ️ በተለይ ሆድ ላይ ያለ ስብን ለማቅለጥ የሚፈለግ ️ ፍጥነቱን መጨመርና መቀነስ ይችላሉ ️ በዚህ ማሽን ሲታሹ የደም ዝውውርዎን ያሻሽላሉ፣ የጡንቻ መዛልና መኮማተርን ያስወግዳሉ እንዲሁም በስራ የደከመ ሰውነትዎ ዘና ፈታ ያደርጉበታል