የትኩስ ውሃ መያዢያ ከረጢት️ 1.8 ሊትር ውሃ ይይዛል for sale & price in Ethiopia

Price : 1,100.00 ETB

  • Posted
    2 weeks ago
  • Condition
    New

Description

የትኩስ ውሃ መያዢያ ከረጢት ️ 1.8 ሊትር ውሃ ይይዛል ️ ሙቀት ከሚቋቋም ወፍራም ጎማ የተሰራ ️ አስተማማኝ ክዳን ያለው ️ ወፍራም ጨርቅ ያለው ️ ከወር አበባ  ፣ ከወገብ ህመም፣ ከመደንዘዝ፣ ከደም ስር መዞርና ከውልቃት ጋር የተያያዙ ህመሞችን ለማስታገስ ይረዳል