BOMA 2 in 1 Double Pole Garment Steamer iron in Ethiopia

Price : 9,500.00 ETB

  • Posted
    3 weeks ago
  • Condition
    New

Description

BOMA 2 in 1 Double Pole Garment Steamer ️ የልብስ መተኮሻ ️ በእንፏሎት የሚሰራ ባለ 3 ወፍራም ምሶሶ መቆሚያ ያለው ️1800 watt ሃይል የሚጠቀም ፈጣን ️1.6 ውሃ የሚይዝ ቋት የተገጠመለት ️ገመዱ 1.5 ሜትር የሚረዝም ለአጠቃቀም አመቺ ️ የራሱ መተኮሻ ቦርድ ያለው። ቁመቱ የሚያጥር የሚረዝም አንሶላ፣ ኮንፎርት መጋረጃ እና የተለያየ አልባሳትን ይተኩሱበታል