60% ከፍለው 40% እየኖሩበት የሚከፍሉት for sale & price in Ethiopia

Price : 16,000,000.00 ETB

Description

ጥሩ የመኖሪያ ሰፈር ውስጥ አፓርትመንት ቤት ይፈልጋሉ ሂያ ሪልእስቴት 8ተኛ ፕሮጀክቱን በቦሌ ሚካኤል 90% ግንባታ ላይ በራሱ ወጪ ገንብቶ ለናንተ ለደንበኞቹ ባለ 2 መኝታ ቤቶችን በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አውጥቶዋል። - የተናጥል ካርታ - ሩፍ ቴራስ - ተጠባባቂ ጄኔሬቴር - የመኪና ማቆምያ ቤዝመንት ያሉት ይህን ሳይት ለመጎብኘት በ +25******* ይደውሉልን