hosea for sale & price in Ethiopia

Price : 134,250.00 ETB

Description

HOSEA REAL ESTATE (ሆሴዕ ሪል እስቴት) ቦሌ መድኃኒያለም ሳይት ሽያጭ ላይ ነን። 092******* 81 ,57 ካሬ :-studio 84-86 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ 150, 134,156 ካሬ :- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) 168 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት) ⌚️ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል። ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው በአዲስ አበባ ቦሌ መድሀኒያለም መገንባታቸው ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ 8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 🪟 የጋራ መገልገያዎች የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር ‍️ጂምናዝየም ‍️የልጆች መጫወቻ ‍️‍‍የልጆች ማቆያ ️‍️የወጣቶች መዝናኛ የስብሰባ አዳራሽ ላውንደሪ ️coffee)ካፌ ላይብረሪ ወለል የመኪና ማቆምያ ድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት) የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ ለበለጠ 092*******