ውብ አፓርትመንት በማይታመን ዋጋ DMC Apartments for sale & price in Ethiopia

Price : 78,000.00 ETB

Description

አዲስ አበባ ጉድ አለች በ DMC ተደመመች!!!
238,690 ብር ቅድመ ክፍያ ቤት እየሸጥን ነው!!!
️+25*******
በ 8% ብቻ ቅድመ ክፍያ !!!
ከ 10% እስከ 30% ልዩ ቅናሽ !!!
በ65,395 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የአዲስ አበባን ማራኪ እይታ ከተፈጥሮ እይታዎች ጋር የሚያጣጥሙበት ስፍራ
ከዋና ዋና መንገዶች እንዲሁም ከተለያዩ ትላልቅ ተቋማት በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ
በ 9 ዙር ቀስ ብለዉ ከፍለው የሚጨርሱት ።
50/50 የባንክ አማራጭ ጋር የተመቻቸ
️ ስቱዲዪ - 56ካሬ እና 57ካሬ
️ ባለ 1 መኝታ - 69ካሬ -98ካሬ
️ ባለ 2 መኝታ - 99ካሬ -156ካሬ
️ ባለ 3 መኝታ - 118ካሬ -176ካሬ
️ ባለ 4 መኝታ - 178ካሬ -190ካሬ
በአስደናቂ ዲዛይን የተሰሩ
በአመቺ የአከፋፈል አማራጭ
የከርሰ ምድር ውሃ ያለው
የ24 ሰዓት የካሜራ ጥበቃ
ሰፊ የመጫወቻ ስፍራ
5 ዘመናዊ አሳንሰሮች የተገጠሙለት
የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
ጀነሬተር ያለው
ጂም:የውበት ሳሎን እና ሬስቶራንቶችን የያዘ
በዘመናዊ Aluminum Formwork Construction
እነዚህን የመሰለ ቅንጡ አፓርታማዎችን መንደር የግሎ ያድርጉ ።
ለበለጠ መረጃ
094*******
በመደውል ቢሮ እና ሳይት ዛሬውኑ ይጎብኙ
ዲኤምሲ ሪል እስቴት
ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!.