Foldable Height Adjustable Metal Frame Laptop Stand for sale & price in Ethiopia

Price : 1,600.00 ETB

  • Posted
    3 weeks ago
  • Condition
    New

Description

Foldable Height Adjustable Metal Frame Laptop Stand Help your sitting posture High  Quality ( የብረቱ ) ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፤ እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን  ከፍተኛ ሙቀት በመፍጠር ድምፅ ያሰማል። ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ተጣጣፊ የላፕቶፕ ፣ ታብሌት Holder በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተዉ የእርስዎንና የላፕቶፕዎን ጤንነት ይጠብቁ