ከኛጋር የህልሞን ቤት እውን ያድርጉ for sale & price in Ethiopia

Price : 7,810,000.00 ETB

Description

       አሚባራ ፕሮፐርቲስ
ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ በ35,751ሜትር ስኩየር ላይ ያረፈዉ የመኖርያ መንደር
በ10% ቅድመ ክፍያ የመኖሪያ አፓርታማዎችን እንሆ በሽያጭ ላይ ይገኛል ።
የግንባታ ደረጃ 70% በላይ የደረሰ
► የልጆች መጫዎቻ
► የስፖርት ማዘውተርያ ጂምናዜም እና ስፓ
► የመዋኛ ገንዳዎች
► ኢንተር ኮም
►አይስ ስኬቲንግ
► መጠባበቅያ ጄኔሬተር
► የመኪና ቻርጅንግ ስቴሽን
► የከርሰ ምድር ዉሃ ብዙ መሰረተ ልማቶችን ያሟላ ነው :
▣ ቅድመ ክፍያ 10% ብቻ
      ▮የካሬ አማራጭ ኤርታሌ ብሎክ ▮
ባለ 1 መኝታ 86 እና 91 ካሬ
በላ 2 መኘታ 135 ካሬ,142ካሬ እና         163 ካሬ።
ባለ 3 መኝታ 172 -187 ካሬ
ባለ 4 መኝታ 211 -267 ካሬ
ፔንት ሃውስ /ዱብሌክስ=
       ከ424 - 662 ካሬ
   ▮የካሬ አማራጭ ዳሎል ብሎክ ▮
ባለ 1 መኝታ 95 ካሬ እና 101 ካሬ
ባለ 2 መኝታ 160 ካሬ,
ባለ 3 መኝታ 190 ካሬ
ባለ 4 መኝታ 273 ካሬ እና 285 ካሬ
ሁለት አመት ባነሰ ጊዜ የቤት ባለቤት ሊያደርግዎ ተዘጋጅቷል፡፡ 
አሁኑኑ ወደ አሚባራ ፕሮፐርትቲስ
 ለበለጠ መረጃ
️ 09-*******