cyber sonic Hearing Aid electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 5,500.00 ETB

  • Posted
    19 hours ago
  • Condition
    New

Description

የማደመጫ መርጃ ለሁሉም እድሜ የሚሆን ▫️ ለሁልም እድሜ ክልል የተሰራ አለመስማትን  እንዲሰማ በማረግ የመስማት አቅምን በከፍትኛ ደረጃ የሚጨምር cyber sonic Hearing Aid ይዘንሎት መተናል. ▫️የእሩቁን ድምፅ በማቅረብ ያጎላል: የቅርቡንም በጥራት በማስማት ይረዳል : ▫️እንዲሁም በጩኸት የሚፈጠር ህመምን ይከላከላ የጆሮ የመስማት አቅም ማነስ ድምፅን ከሩቅ ለመስማት እንድነቸገር ያደርጋል ▫️በእድሜ ለገፉ እንዲሁም በተለያያ ምክንያት በአደጋም በተፈጥሮ ለሚከሰት የመስማት ችግር ላጋጠማቸው ይዘዙ ልጆች እስከ አዋቂ መጠቀም ይችላሉ ክፍለ ሀገር አንልካለን አዲስ አበባ በነፃ እናደርሳለን ዋጋ_  3,000ብር , Battery                5,000ብር , Rechargeable                9,400ብር , wireless                12,000ብር, Wireless Invisible ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን