ጊዮን ሪልስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000,000.00 ETB

Description

ለ10 ቤቶች ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል ይደዉሉ ። ጊዮን ሆምስ ሪልስቴት (የጊዮን ጋዝ እህት ኩባንያ) ️️ቦሌ ወሎሰፈር 20,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!! በረጅም ጊዜ ምቹ አከፋፈል 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት!!! ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት ምኝታ አፓርትመንቶችን የግለዎ ያድርጉ። ባለ 1 መኝታ =94ካሬ ባለ 2 መኝታ =144-169ካሬ ባለ 3 መኝታ =150-200ካሬ ባለ 4መኝታ =214ካሬ ️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ ️ የላውንደሪ ክፍል ️ሁለት የመኪና ማቆሚያ በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች የከርሰ ምድር ውሃ የቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫወቻ ዘመናዊ ሊፍቶች አረንጉአዴ ስፍራ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ) ሱፐር ማርኬት 24/7 የማይቋረጥ መጠባበቂያ ጀኔሬተር •ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት 092*******