Gift Real Estate plc Apartment On Sale for sale & price in Ethiopia

Price : 1,137,500.00 ETB

Description

ጊፍት_ሪልስቴት Gift Real Estate PlC ️ +25******* | +25******* በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር ፤ ተክለኃይማኖት ፤ ሀያሁለት ፤ ሲኤምሲ ፤ አትላስ እና አያት ሳይቶች ላይ የመኖሪያ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበንሎታል! ለግሀር_ሳይት_ሽያጭ ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር ሳይቱ 15% ታላቅ ቅናሽ በማድረግ፤ ከ8% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል፡፡ ሳይቱ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ከባለአንድ እስከ ባለሶስት ክፍል ያላቸው አፓርትመንቶችን እና ሱቆች አሉት። ለኑሮ አመቺ በሆነው በዚህ መንደር ት/ቤቶች፣ የህክምና ተቋማት፣ ሞሎች፣ የመዝናኛ ስፍራዎችን ከበቂ የመኪና ማቆሚያ ጋር አካቷል፡፡ በመንደሩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ እና ከቤተሰብ ወይም ከጓደኞች ጋር ለመዝናናት ምቹ አረንጓዴ ስፍራዎች የሳይቱ ድምቀቶች ናቸው። ልዩ የሆነ የልጆች መጫወቻ ቦታዎችም አሉት። ቀድመው በመምጣት የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ! 1መኝታ = 65.17 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ =8,553,601.89 ብር ቅድመ ክፍያ 8% = 684,288 ብር 2 መኝታ = 108.38 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ = 14,218,695.48 ብር ቅድመ ክፍያ 8% = 1,137,495 ብር 2 መኝታ = 141.15 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ = 18,526,997 ብር ቅድመ ክፍያ 8% =1,482,159 ብር 3 መኝታ = 163.91 ካሬ አጠቃላይ ዋጋ = 21,514,660 ብር ቅድመ ክፍያ 1,721,172 ብር www.heartofproperties.com