Addis Ababa luxury apartments for sale & price in Ethiopia

Price : 463,000.00 ETB

Description

ለመጠናቀቅ 8ወር ብቻ የቀራቸው ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶች ፣ ሱቆችና፣ የተንጣለሉ ቢሮዎችን በታላቅ ቅናሽ ካሬ 79971ብር ብቻ። በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት እና ምንም አይነት ጭማሪ የማይደረግበት።   ግንባታቸው 85% የደረሱ ሳይቶች በሲ ኤም ሲ ሚካኤል ፣ በአያት ሂል ቦተም በ ዞን3,8 በ8% ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤት መግዛት  ይቻላሉ ። ️ሳይት የሚገኝባቸው ቦታዎች   እጅግ ነፋሻማ አየር ባለው ️CMC ሚካኤል አያት ግራደሞል ️አያት ባቡር ጣቢያ HILL BOOTM ️CMC አደባባይ አለፍ ብሎ ፀሀይ ሪልእስቴት አጠገብ (meri1) ️Zone 3 ለሚኩራ ️ጣፎ መሥመር ሊና ሳይት(Lina) ሁሉም ሳይቶቻችን  ደረጃዉን የጠበቀ ቅንጡ ሊፍት፣ ጋርቤጅ ሹት ፣የከርሰምድር ዉሀ፣ስታንድባይ ጀነሬተር የተገጠመለት ዘመናዊ አፓርትመንት ናቸው። ️  የካሬ አማራጮች ባለ 1 መኝታ           -70 ካሬ          - 60 ካሬ ባለ 2 መኝታ           - 70ካሬ            -72 ካሬ            - 100 ካሬ ባለ 3 ምኝታ           -110 ካሬ           -107 ካሬ            -115 ካሬ          - 120 ካሬ           - 130 ካሬ          -145 ካሬ ባለ 4 ምኝታ   -150 ካሬ ️ ለምሳሌ       #ለምሳሌ:-  60m² ሰርተን ብንመለከት በካሬ = 79,971 ብር × 60 ካሬ ሙሉ ዋጋ = 4,798,260 .ብር ቅድመ ክፍያ 8% = 383,860.8 ብር ቀሪውን በ7 ዙር ቀስ በቀስ በረጅም ጊዜ የሚከፍሉት ነው።   ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በመሆኑ  ፍጠንው ይደውሉ የቤት ባለቤት ይሁኑ። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ለቢሮና ሳይት ቀጠሮ 096******* https://chat.whatsapp.com/Dq