YoYo Doors for sale & price in Ethiopia

Price : 24,000.00 ETB

  • Posted
    4 weeks ago

Description

LUXURY DOORS COLLECTION ሙሉ በሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው የካርበን ፋይበር በሮች TURKEY STANDARD DOORS ናቸው √ ለመኖሪያ ቤቶች √ ለሆቴሎችና አፓርትመንቶች √ ለሆስፒታሎች እና ቢሮዎች √ ለኮንዶሚኒየም ለውስጥ ክፍሎች እጅግ ዘመናዊ በሮችን እናቀርባለን Two years warranty Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ ሲሆኑ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ እና አሰራር አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Carbon fiber glass) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበትና ጥነ‍እካሬን እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። በ15 ቀን አምርተን በመጨረስ እናስረክቦታለን። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው። በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት ሰርተን እናስረክቦታለን        ከመምጣትዎ በፊት ከታች በተጠቀሱት ቁጥሮች ደውለው ቀጠሮ ያሲዙ ለበለጠ መረጃ:  091*******