progemei professional hair straightener ዘመናዊ ኤሌክትሪካል የፀጉር ማበጠሪያ እና መተኮሻ electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 2,999.00 ETB

  • Posted
    1 day ago
  • Condition
    New

Description

የትም ሳይሄዱ በቤትዎ ሆነው ውበትዎን ይጠብቁ የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ ለማንኛውም አይነት ፀጉር የሚሆን ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም ፀጉር እንዲያብረቀርቅ ያደርጋል እስከ 750 ዲግሪ ፋራናይት ድረስ ይግላል! 🟣 Voltage 220—240V 🟣 Rated requency 50—60Hz 🟣 Heat control up to 750 degree faranite 🟣 Thermostatically controlled switch 🟣Ceramic plate for even heat distribution 🟣ሙሉ ዋስትና ያለው ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናደርሳለን Price 3,000 ብር ብቻ