Temer Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 504,000.00 ETB

Description

30% ከፍለው 25% ቅናሽ ያገኛሉ
0913****** Show phone
ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን በ ረጅም ዙር የሚከፍሉቀት

በመሀል ፒያሳ ሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ በ 2000ካሬ ላይ ያረፈ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

አፓርትመንቶች
ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ 46 - 111ካሬ

️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::

️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ

️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
አውቶማቲክ ጀነሬተር
የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ:
️ 0913****** Show phone
️ 0983****** Show phone ይደውሉ።
Show Contact