በ ቦሌ ቡልቡላ ከ Ovid real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 3,236,310.00 ETB

Description

በ ቦሌ ቡልቡላ እየተገነቡ ያሉ Apartment ቤቶች ከባለ 1-3 መኝታ ቤት ከ 10% ቅድመክፍያ ጀምሮ በምቹ አከፋፈል እና በመሃል ከተማ ቦሌ ቡልቡላ √ ለኢንቨስትመንት ወይም ለመኖሪያዎ አልያም ሁሉም ህንፃው ያካተተው ️ ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አሳንሰሮች ️አስተማማኝ ጀነሬተር ️ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ️ የጋራ ቴራስ ውብ የከተማ እይታ ️ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ️የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ️ሁሉም ክፍሎች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት ሁሉም ቤቶች balcony ያላቸዉ plus እንደአቀማመጣቸው view አላዉ ።