ፓየስትራ የፀጉር መተኮሻና ማለስለሻ NOVA paystra electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 1,999.00 ETB

  • Posted
    1 month ago
  • Condition
    New

Description

NOVA payestra
የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም።

ስለዚህ መፍትሄውን ቶሎ በእጅዎ ያስገቡ!
ፀጉርዎን በቤትዎ በመተኮስ የሚያብረቀርቅና ፅዱ ፀጉር ይኑርዎ።
🆕️ professional hair straightener
ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው
ቶሎ ስለሚግል ጊዜ ቆጣቢ
ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ
ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም
ለስላሳ ስለሆነ ፀጉርዎ እንዲያብረቀርቅ ያደርገዋል
🟣 Power consumption 40W
🟣 Voltage 220—240V
🟣 Heat control 140—200 degree Celsius
🟣 Thermostatically controlled On/Off switch
🟣ሙሉ ዋስትና ያለው
ለሚወዱት ሰው በስጦታ ያበርክቱ
price 2399
Free delivery
አድራሻችን
አዲስ አበባ
ዱከም
ደብረዘይት
አዳማ
ደብረብርሀን
ሰበታ
ይደውሉልን

ያሉበት ቦታ ድረስ በራሳችን ትራንስፖርት እናደርሳለን

Related Listings

Electric Mosquito Coil Liquid 2
Electric Mosquito Coil Liquid
950 ETB
Electric Mosquito Coil Liquid Refillables Portable Electric Mosquito Coil Heater Repell...
Addis Ababa
Electric Charcoal Burner ከሰል ለማያያዝ 2
Electric Charcoal Burner ከሰል ለማያያዝ
1,500 ETB
በቀላሉ ከሰል ለማያያዝ የሚሆን አነስ ያለ ቦታ የማይዝ &nbsp...
New
Addis Ababa