የማሳጅ ማሽን Fascial Massager ለጡንቻ ህመም ፈዋሽ for sale & price in Ethiopia

Price : 3,499.00 ETB

  • Posted
    1 day ago
  • Condition
    New

Description

🟢 የማሳጅ ማሽን Fascial Massager ለጡንቻ ህመም 🟣 በስራ ብዛት ወይንም በስፖርት የዛለ ሰውነትን ለማነቃቃት ተመራጭ ማሽን 🟢 የህመም ስሜትን፣ ድብርትንና ድካምን የሚያስወግድ 🟣 በማሳጅ ማሽኑ ሲታሹ የቫይብሬሽን ሲስተሙ በሰውነታችን ውስጥ የተስተካከለ የደም ዝውውር እንዲኖር ያደርጋል 🟢 የትከሻ፣የወገብ፣የጀርባና የእግር ህመም ስሜት ካለብዎ ሁነኛ መፍትሔ ነው 🟣 የተለያየ መቀያየሪያ ያለው 🟢 Rechargable በመሆኑ ላያያዝ ምቹና በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይችላሉ። ️ ገንዘብዎን ኦርጅናል እቃ ላይ ያውሉ ዋጋው 3500 አድራሻችን አዲስ አበባ ዱከም ደብረዘይት አዳማ ደብረብርሀን ይደውሉልን ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን