Solar Inverter in Ethiopia
Price : 350,000.00 ETB
- Posted
2 days ago
Description
በመብራት መቆራረጥ ዳግም መቸገር ቀረ
ጀነሬተርን የሚተካ በኤሌክትሪክ ሃይል እና ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም_ባትሪው (የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ)፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች (ቲቪ ፣ፊሪጅ ፣መብራት...) ያለምንም መቆራረጥ የ24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግሮን ይቀርፋል!!
ከ1ኪሎ ዋት ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን
#ሊትየም_አዮን_ባትሪዎች ከ5.12ኪሎዋት ጀምሮ በ #high_voltage እና በ #low_valtage እናቀርባለን
አገልግሎቱ
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ
በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል!
ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት
ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል
Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም!
Soundless ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም
መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ4 #Micro_seconde በቅጽበት ይከፈታል።
ከጄነሬተሮች ያነሰ ጥገና
ያለምንም እንከን ከ10 ዓመት በላይ ማገልገል/መቆየት ይችላል!
️የ5 ዓመት ዋስትና እና ከ1 ዓመት ጥገና ጋር
ለበለጠ መረጃ:+25*******
አድራሻ :- ጀሞ ሚካኤል
Price:- #Negotiable
-
- Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.