Reality real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 114,000.00 ETB

Description

ሳር ቤት (ካናዳ ኢንባሲ አጠገብ) ሳይት 1 Reality Realestate መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ወይም በካናድ ኤምባሲ አጠገብ። G + 17 ህንፃ በአንድ ወለል (floor )6 አባውራ ብቻ ባለ ሶስት መኝታ ክፍል 202 እና 212 ሜ 2 ባለ ሁለት መኝታ ክፍል 105 ሜ 2 ባለ አንድ መኝታ ክፍል 86 እና 90 ሜ 2 በግንባታ ደረጃ 16ተኛ በ 1 አመት ሚረከቡት አፓርትመንት ቤት። ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪውን በ 1 አመት ከፍለው ያጠናቃሉ። በ ሁለት አይነት የ አከፍፈል አማራጭ በ ግንባታ ደረጃ መሰረት በ ግዜ ገደብ በ የ አራት ወራት ማስረከቢያ ግዜ ከፊል ግንባታ በ 12 ወራት ሙሉ ግንባታ በ 18 ወራት የመሸጫ ዋጋችን በ ኢትዮጵያ ብር ለበለጠ መረጃ 092******* ይደዉሉ