ቤት የሚገዙበት ትክክለኛ ግዜ አሁን ነዉ for rent price in Ethiopia

Price : 4,805,890.00 ETB

Description

መልካም ዜና ለቤት ፈላግዎች መገናኛ ኢትዮ ሴራሚክ ጀርባ ያለዉ ሳይታችን ለ4 ቤቶች  ብቻ  30% ቅናሽ አደረግንላቹ። ባለ 1 መኝታ 65 ካሬ - 4.7 ሚሊዮን ብር ባለ 2 መኝታ 83.2 ካሬ      -  6.1 ሚሊዮን ብር 88.25  ካሬ   -  6.5  ሚሊዮን ብር 97.25 ካሬ    -7.1ሚሊዮን ብር 99 ካሬ          - 7.3 ሚሊዮን ብር 106.25 ካሬ  -7.8 ሚሊዮን ብር 118 ካሬ       - 8.7 ሚሊዮን ብር 70% መክፈል ለሚችሉ ደምበኞቻችን በዚ ዋጋ ያልቃል ️ 70% መክፈል ለማይችሉ ደሞ በካሬ 112,100 ብር በብር ተዋውለው  በ1 ዓመት ከ6 ወር ከፍለዉ ይጨርሱታል ቅድመ ክፍያ 25% እኛ ቤቱን ጥንቅቅ አርገን ጨርሰን እናስረክቦታለን ከርስዎ የሚጠበቀዉ የቤት እቃዎን ይዘዉ መግባት ብቻ ነዉ። በዚ ዋጋ ያዉም መገናኛ ላይ አሁኑኑ ይግዙና በብዙ ያትርፉ ለበለጠ መረጃ - 093******* 091******* ይደውሉልን _ የቴሌግራም  ሊንክ- https://t.me/+pz-gTjDxaO45Njg0 የፌስቡክ ሊንክ-https://www.facebook.com/profile.php?id=61552408084805 #HiyaRealEstate #PrimeLocation #EssentialLiving #ConstructionNews #SmartLiving #Ethiopia #realestateinethiopia #realestateinaddisabeba